Get Mystery Box with random crypto!

የአብክመ ፍትሕ ቢሮ ANRS JUSTICE BUREAU

टेलीग्राम चैनल का लोगो amharaattorney — የአብክመ ፍትሕ ቢሮ ANRS JUSTICE BUREAU
टेलीग्राम चैनल का लोगो amharaattorney — የአብክመ ፍትሕ ቢሮ ANRS JUSTICE BUREAU
चैनल का पता: @amharaattorney
श्रेणियाँ: राजनीति
भाषा: हिंदी
ग्राहकों: 2.34K

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


नवीनतम संदेश 66

2022-05-10 16:15:28
ማስታወቂያ ለተወዳዳሪዎች በሙሉ የደረጃ እድገት ፈተናው በግንቦት 3/2014 ዓም ከቀኑ 8፡00 ላይ የሚሰጥ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም በፈተናው ወቅት ከህግ መጻህፍት፣ አዋጆች እና ደንቦች(በሀርድ ኮፒ) ውጭ ምንም አይነት መርጃ መጻህፍትንም ሆነ ኮምፒውተር እና ስልኮችን መጠቀም የማይቻል መሆኑን እናሳስባለን፡፡ መልካም ዕድል!!
527 viewsAlemshet, edited  13:15
ओपन / कमेंट
2022-05-08 20:59:11 በአሚኮ ቴሌቪዥን "ፍትሕ" ኘሮግራማችን በሙስና ወንጀል ዙሪያ የክልል ዐቃቤ ሕግ የሆኑት የአቶ ግርማው አንዱአለም የሰጡት ማብራሪያ

419 viewsAlemshet, 17:59
ओपन / कमेंट
2022-05-07 17:19:00 https://www.facebook.com/100068832205640/posts/306187475018990/?sfnsn=mo
472 viewsAlemshet, 14:19
ओपन / कमेंट
2022-05-07 12:48:29
ነገ ሚያዚያ 30 ቀን 2014ዓ.ም እሁድ ምሽት 2:30 ጀምሮ በአሚኮ ቴሌቪዥን "ፍትሕ" ኘሮግራማችን "የሚዲያ አጠቃቀም እና ሕግ ላይ" የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ምክትል ኃላፊ ዶ/ር አያሌው አባተ ማብራሪያ ካልቀረበ በሙስና ወንጀል ዙሪያ የክልል ዐቃቤ ሕግ የሆኑት የአቶ ግርማው አንዱአለም የሚሰጡት ማብራሪያ ይቀርባል በስዓቱ ይጠብቁን? የቴሌቪዥን መስኮታችሁን ወደ አሚኮ ያስተካክሉ።አድምጠው ተመልክተው አስተያየት ይስጡን?
493 viewsAlemshet, edited  09:48
ओपन / कमेंट
2022-05-07 12:41:01
የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ከዩ ኤስ ኤ አይ ዲ ፍትሕ ተግባራት በኢትዮጵያ ጋር በመተባበር በሕግ ኦዲትና ኢንስፔክሽን ዙሪያ በተዘጋጀ ማኑዋል ላይ የማዳበሪያ ሃሳቦች ማሰባሰቢያ ሁለተኛ ዙር ቫሊዴሽን ወርክሾኘ ዐቃብያነ ሕግ በተገኙበት ዛሬ ሚያዚያ 29 ቀን 2014ዓ.ም በጎንደር ከተማ በዞብል ሪዞርት መሰብሰቢያ አዳራሽ ውይይት እየተካሄደ ይገኛል።
የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ዝጋለ ገበየሁ የወርክሾፑን ዓላማ በማስረዳት የመክፈቻ ንግግር በማድረግ ውይይቱ እየተካሄደ ይገኛል።
485 viewsAlemshet, edited  09:41
ओपन / कमेंट
2022-05-06 13:00:01
የሰሜን ሸዋ ዞን ፍትሕ መምሪያ ከወረዳና ከንዑስ ወረዳ ፍትሕ ጽ/ቤቶች ጋር ሚያዚያ 28 ቀን 2014 ዓ.ም የ2014 በጀት ዓመት የ9 ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የቀሪ ወራት ተግባር ማስፈፀሚያ እቅድ ላይ ውይይት እያደረገ እንደሚገኝ የሰሜን ሸዋ ዞን ፍትሕ መምሪያ በላከልን መረጃ ለመረዳት ችለናል።
449 viewsAlemshet, edited  10:00
ओपन / कमेंट
2022-05-06 12:59:53
415 viewsAlemshet, 09:59
ओपन / कमेंट
2022-05-06 05:18:46
451 viewsAlemshet, edited  02:18
ओपन / कमेंट
2022-05-05 18:07:01
ሚያዚያ 30 ቀን 2014ዓ.ም እሁድ ምሽት 2:30 ጀምሮ በአሚኮ ቴሌቪዥን "ፍትሕ" ኘሮግራማችን "የሚዲያ አጠቃቀም እና ሕግ ላይ" የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ምክትል ኃላፊ ዶ/ር አያሌው አባተ ማብራሪያ ይሰጣሉ። በስዓቱ ይጠብቁን? የቴሌቪዥን መስኮታችሁን ወደ አሚኮ ያስተካክሉ።አድምጠው ተመልክተው አስተያየት ይስጡን?
148 viewsAlemshet, edited  15:07
ओपन / कमेंट
2022-05-05 12:42:33
የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ከዩ ኤስ ኤ አይ ዲ ፍትሕ ተግባራት በኢትዮጵያ ጋር በመተባበር በሕግ ኦዲትና ኢንስፔክሽን ዙሪያ በተዘጋጀ ማኑዋል ላይ ከክልልና ከዞን የተውጣጡ ዐቃብያነ ሕግ በጎንደር ከተማ እየመከሩ ይገኛሉ። ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ ፍትሕ ተግባራት በኢትዮጵያ ሪጅናል ሌጅስሌቲቭ ስፔሻሊስት አቶ ዘመኑ ታረቀኝ ዩ ኤስ አይ ዲ ፍትህ ተግባራት በኢትዮጵያ ከአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ጋር በርካታ ተግባራትን እያከናወነ እንደሚገኝ፤ይህ የምክክር መድረክም አንዱ መሆኑን ጠቅሰው የእንኳን ደህና መጣችሁ ብለዋል።
የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አያሌው አባተ (ዶ/ር) የሕግ ኦዲትና ኢንስፔክሽን ማኑዋል በፌዴራል ደረጃ መውጣቱን አስታውሰው፤ ይህን ማኑዋል ወደ ክልላችን በማምጣት የክልሉን ነባራዊ ሁኔታ ባገናዘበ መልኩ በማዘጋጀት እንድንመክርበት ቀርቧል ብለዋል። በሕግ ኦዲትና ኢንስፔክሽን በተዘጋጀው ማኑዋል ላይ የተለያዮ የማዳበሪያ ጥያቄና አስተያየቶች ከቀረበ በኋላ ጥልቅ ውይይት ተደርጎበት
በተነሱ ጥያቄዎች ላይ ምላሽ በመስጠት መድረኩ ተጠናቋል።
228 viewsAlemshet, edited  09:42
ओपन / कमेंट