Get Mystery Box with random crypto!

የሰሜን ሸዋ ዞን ፍትሕ መምሪያ ከወረዳና ከንዑስ ወረዳ ፍትሕ ጽ/ቤቶች ጋር ሚያዚያ 28 ቀን 201 | የአብክመ ፍትሕ ቢሮ ANRS JUSTICE BUREAU

የሰሜን ሸዋ ዞን ፍትሕ መምሪያ ከወረዳና ከንዑስ ወረዳ ፍትሕ ጽ/ቤቶች ጋር ሚያዚያ 28 ቀን 2014 ዓ.ም የ2014 በጀት ዓመት የ9 ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የቀሪ ወራት ተግባር ማስፈፀሚያ እቅድ ላይ ውይይት እያደረገ እንደሚገኝ የሰሜን ሸዋ ዞን ፍትሕ መምሪያ በላከልን መረጃ ለመረዳት ችለናል።