Get Mystery Box with random crypto!

የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ከዩ ኤስ ኤ አይ ዲ ፍትሕ ተግባራት በኢትዮጵያ ጋር በመተባበር በሕግ ኦዲ | የአብክመ ፍትሕ ቢሮ ANRS JUSTICE BUREAU

የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ከዩ ኤስ ኤ አይ ዲ ፍትሕ ተግባራት በኢትዮጵያ ጋር በመተባበር በሕግ ኦዲትና ኢንስፔክሽን ዙሪያ በተዘጋጀ ማኑዋል ላይ የማዳበሪያ ሃሳቦች ማሰባሰቢያ ሁለተኛ ዙር ቫሊዴሽን ወርክሾኘ ዐቃብያነ ሕግ በተገኙበት ዛሬ ሚያዚያ 29 ቀን 2014ዓ.ም በጎንደር ከተማ በዞብል ሪዞርት መሰብሰቢያ አዳራሽ ውይይት እየተካሄደ ይገኛል።
የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ዝጋለ ገበየሁ የወርክሾፑን ዓላማ በማስረዳት የመክፈቻ ንግግር በማድረግ ውይይቱ እየተካሄደ ይገኛል።