Get Mystery Box with random crypto!

ነገ ሚያዚያ 30 ቀን 2014ዓ.ም እሁድ ምሽት 2:30 ጀምሮ በአሚኮ ቴሌቪዥን 'ፍትሕ' ኘሮግራማች | የአብክመ ፍትሕ ቢሮ ANRS JUSTICE BUREAU

ነገ ሚያዚያ 30 ቀን 2014ዓ.ም እሁድ ምሽት 2:30 ጀምሮ በአሚኮ ቴሌቪዥን "ፍትሕ" ኘሮግራማችን "የሚዲያ አጠቃቀም እና ሕግ ላይ" የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ምክትል ኃላፊ ዶ/ር አያሌው አባተ ማብራሪያ ካልቀረበ በሙስና ወንጀል ዙሪያ የክልል ዐቃቤ ሕግ የሆኑት የአቶ ግርማው አንዱአለም የሚሰጡት ማብራሪያ ይቀርባል በስዓቱ ይጠብቁን? የቴሌቪዥን መስኮታችሁን ወደ አሚኮ ያስተካክሉ።አድምጠው ተመልክተው አስተያየት ይስጡን?