Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወቂያ ለተወዳዳሪዎ | የአብክመ ፍትሕ ቢሮ ANRS JUSTICE BUREAU

ማስታወቂያ ለተወዳዳሪዎች በሙሉ የደረጃ እድገት ፈተናው በግንቦት 3/2014 ዓም ከቀኑ 8፡00 ላይ የሚሰጥ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም በፈተናው ወቅት ከህግ መጻህፍት፣ አዋጆች እና ደንቦች(በሀርድ ኮፒ) ውጭ ምንም አይነት መርጃ መጻህፍትንም ሆነ ኮምፒውተር እና ስልኮችን መጠቀም የማይቻል መሆኑን እናሳስባለን፡፡ መልካም ዕድል!!