Get Mystery Box with random crypto!

የአብክመ ፍትሕ ቢሮ ANRS JUSTICE BUREAU

टेलीग्राम चैनल का लोगो amharaattorney — የአብክመ ፍትሕ ቢሮ ANRS JUSTICE BUREAU
टेलीग्राम चैनल का लोगो amharaattorney — የአብክመ ፍትሕ ቢሮ ANRS JUSTICE BUREAU
चैनल का पता: @amharaattorney
श्रेणियाँ: राजनीति
भाषा: हिंदी
ग्राहकों: 2.34K

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


नवीनतम संदेश 5

2023-04-14 05:53:16 https://www.facebook.com/118697174971952/posts/2076423202532663/?sfnsn=mo&mibextid=RUbZ1f
25 viewsAlemshet Miheretie, 02:53
ओपन / कमेंट
2023-04-14 05:52:42 https://www.facebook.com/118697174971952/posts/2076422622532721/?sfnsn=mo&mibextid=RUbZ1f
25 viewsAlemshet Miheretie, 02:52
ओपन / कमेंट
2023-04-14 05:52:15 https://www.facebook.com/118697174971952/posts/2076286742546309/?sfnsn=mo&mibextid=RUbZ1f
24 viewsAlemshet Miheretie, 02:52
ओपन / कमेंट
2023-04-14 05:51:35 https://www.facebook.com/118697174971952/posts/2076219419219708/?sfnsn=mo&mibextid=RUbZ1f
27 viewsAlemshet Miheretie, 02:51
ओपन / कमेंट
2023-04-14 05:51:14 https://www.facebook.com/118697174971952/posts/2076214292553554/?sfnsn=mo&mibextid=RUbZ1f
29 viewsAlemshet Miheretie, 02:51
ओपन / कमेंट
2023-04-14 05:50:48 https://www.facebook.com/118697174971952/posts/2075898685918448/?sfnsn=mo&mibextid=RUbZ1f
30 viewsAlemshet Miheretie, 02:50
ओपन / कमेंट
2023-04-14 05:50:04 https://www.facebook.com/118697174971952/posts/2075617492613234/?sfnsn=mo&mibextid=RUbZ1f
30 viewsAlemshet Miheretie, 02:50
ओपन / कमेंट
2023-04-13 08:05:25
302 viewsAlemshet Miheretie, 05:05
ओपन / कमेंट
2023-04-13 08:05:23 ለግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በአዲስ መልክ ፍቃድ ሊሰጥ ነው - የትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን

አዲስ አበባ ሚያዚያ 4/2015(ኢዜአ):- ለግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በአዲስ መልክ ፍቃድ ለመስጠት የሚያስችል ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን ገለጸ።

የፌዴራል የትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በአዲስ መልክ ፈቃድ ለመሥጠት የሚያስችለውን ምዝገባ እያካሄደ ይገኛል።

የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ሽፈራው ሽጉጤ ለኢዜአ እንደገለጹት ተቋማቱን በአዲስ መልክ መመዝገብና ዕድሳት መስጠት በዘርፉ የሚታየውን ሕገ-ወጥ አሰራር ለመከላከል ያስችላል ብለዋል።

ተቋማቱ ከሚነሱባቸው ሕገ-ወጥ ተግባራት መካከል ፍቃድ ባልተሰጠባቸው የትምህርት መስኮችና ካምፓሶች ማስተማርን ጨምሮ ከተፈቀደላቸው በላይ ተማሪዎችን ተቀብሎ የማስተማርና ሐሰተኛ ማስረጃ የመስጠት ተግባር ይገኝበታል።

በአሁኑ ወቅት በዘርፉ ያሉት መመሪያዎችን የማሻሻል ሥራ መጠናቀቁን ያመለከቱት ዋና ዳይሬክተሩ ወደ ሥራ ከመገባቱ በፊት ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጋር ውይይት እንደሚደረግ ገልጸዋል።

ውይይቱ በትምህርት ጥራት ላይ ክፍተት እንዲፈጠር ምክንያት የሆኑ አሰራሮችን በተደራጀ መንገድ ለመቀነስና በሂደትም ለማስወገድ የሚያስችል መሆኑን ጠቁመዋል።

በዘርፉ የተሻሻለው መመሪያ በግል የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ እንደሚያግዝ ተናግረዋል።

ባለሥልጣኑ ከሕዳር 30 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ አዲስ ለሚከፈቱ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፈቃድ መሥጠት ማቆሙንም ተናግረዋል።

ምዝገባውን በዘንድሮ ዓመት በማጠናቀቀም በመጪው የ2016 ዓ.ም አዲስ ፍቃድና የእድሳት አገልግሎት መስጠት ሊጀመር እንደሚችል ነው የገለጹት።

ከዚህ ቀደም ፈቃድ አግኝተው በመሥራት ላይ ያሉ ሁሉም የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በሙሉ በተቀመጠው የመመዘኛ መስፈርት መሰረት እንደ አዲስ ምዝገባ መፈጸም እንደሚጠበቅባቸውም አሳስበዋል።

በኢትዮጵያ 360 የሚጠጉ የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት እንደሚገኙ ከተቋሙ የተገኘው መረጃ ያሳያል።ኢዜአ
302 viewsAlemshet Miheretie, 05:05
ओपन / कमेंट
2023-04-08 03:17:28
የአን /ጓ /ወ /ፍ /ጽ /ቤት ከአንከሻ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አመራሮች እና መምህራን ጋር በቀን 28/07/2015 ዓ.ም በሕግ ጉዳይ እና በት/ቤቱ ማህበረሰብ ስነ ምግባር ዙሪያ ውይይት ያደረገ ሲሆን አጠቃላይ በህግ ጉዳይ ለተነሱ ጥያቄዎች በዐቃቤ ህጎች ምላሽ ተሰጥቷል።አቶ ጌትነት አረጋ እንደገለጹት ት/ቤቱ መደበኛ ወንጀሎችን በተመለከተ ተፈጽሞ ሲገኝ መረጃና ማስረጃ ተሟልቶ ለህግ እንዲቀርብ ያሳሰቡ ሲሆን የት/ቤቱን ህግና ደንብ ለማስከበር ት/ቤቱ በትጋት ሊሰራ እንደሚባ አስገንዝበዋል። ተሳታፊዎችም ከውይይቱ በህግ ጉዳይ እውቅና እንደተፈጠረላቸውና ጥሩ ነገር እንደተገኘበት ለወደስተፊትም በቅንጅት አብሮ መሰራት እንዳለበት አስተያየታቸውን ገልፀዋል።
47 viewsAlemshet Miheretie, 00:17
ओपन / कमेंट