Get Mystery Box with random crypto!

የአን /ጓ /ወ /ፍ /ጽ /ቤት ከአንከሻ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አመራሮች እና መምህራን ጋር | የአብክመ ፍትሕ ቢሮ ANRS JUSTICE BUREAU

የአን /ጓ /ወ /ፍ /ጽ /ቤት ከአንከሻ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አመራሮች እና መምህራን ጋር በቀን 28/07/2015 ዓ.ም በሕግ ጉዳይ እና በት/ቤቱ ማህበረሰብ ስነ ምግባር ዙሪያ ውይይት ያደረገ ሲሆን አጠቃላይ በህግ ጉዳይ ለተነሱ ጥያቄዎች በዐቃቤ ህጎች ምላሽ ተሰጥቷል።አቶ ጌትነት አረጋ እንደገለጹት ት/ቤቱ መደበኛ ወንጀሎችን በተመለከተ ተፈጽሞ ሲገኝ መረጃና ማስረጃ ተሟልቶ ለህግ እንዲቀርብ ያሳሰቡ ሲሆን የት/ቤቱን ህግና ደንብ ለማስከበር ት/ቤቱ በትጋት ሊሰራ እንደሚባ አስገንዝበዋል። ተሳታፊዎችም ከውይይቱ በህግ ጉዳይ እውቅና እንደተፈጠረላቸውና ጥሩ ነገር እንደተገኘበት ለወደስተፊትም በቅንጅት አብሮ መሰራት እንዳለበት አስተያየታቸውን ገልፀዋል።