Get Mystery Box with random crypto!

በጃዊ ወረዳ በካቫ አቦ ት/ቤት ለሚገኙ ተማሬዎች ለወ=563 ለሴት=642 በድምር።1205 ለሚሆኑ | የአብክመ ፍትሕ ቢሮ ANRS JUSTICE BUREAU

በጃዊ ወረዳ በካቫ አቦ ት/ቤት ለሚገኙ ተማሬዎች ለወ=563 ለሴት=642 በድምር።1205 ለሚሆኑ ተማሬዎች በጎጅ ልማዳዊ ድርጊቶ በተለይም ያለእድሜ ጋብቻ፣ በሴቶች ህፃናት ላይ የሚደረስ የሐይል ጥቃት ፣አሥገድዶ መደፈር እና ሌሎች የተማሬዎችን ሥነ-ምግባር በተመለከተ በቀን 27/07/2015 ዓ.ም የወረዳ ሴቶች ጉዳይ ባሉበት በተቀናጄ ሁኔታ ትምህርቱ ተሠጥቷል።