Get Mystery Box with random crypto!

በ2014 ዓ.ም በነበረዉ አጠቃላይ የስራ አፈጻጸም የ 24 ወረዳ /ንኡስ ወረዳዎች አፈጻጸማቸዉ በመ | የአብክመ ፍትሕ ቢሮ ANRS JUSTICE BUREAU

በ2014 ዓ.ም በነበረዉ አጠቃላይ የስራ አፈጻጸም የ 24 ወረዳ /ንኡስ ወረዳዎች አፈጻጸማቸዉ በመምሪያ የደረጃ ኮሚቴ ተቋቁሞ የተለያዩ ስራን መሠረት ያደረጉ መስፈርቶች በማዘጋጀት
የወረዳወችን ደረጃ አዉጥቷል።
በዚህም መሠረት
1_ጎንደር ከተማ አስ ፍትህ ጽ/ቤት
2_ምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ፍትህ ጽ/ቤት
3_ጎንደር ዙሪያ ወረዳ ፍትህ ጽ/ቤት

ሲሆኑ በተለያዩ ምክንያቶች የዘገየ ቢሆንም የምስጋና የምስክር ወረቀት
መጋቢት 27/2015 ከ9 ወር ግምገማ በኋላ በመምሪያዉ ኃላፊ ተሰጥቷቸዋል::