Get Mystery Box with random crypto!

𝐁𝐢𝐥𝐚𝐥 𝐓𝐞𝐜𝐡

टेलीग्राम चैनल का लोगो bilaltechno — 𝐁𝐢𝐥𝐚𝐥 𝐓𝐞𝐜𝐡 𝐁
टेलीग्राम चैनल का लोगो bilaltechno — 𝐁𝐢𝐥𝐚𝐥 𝐓𝐞𝐜𝐡
चैनल का पता: @bilaltechno
श्रेणियाँ: अवर्गीकृत
भाषा: हिंदी
ग्राहकों: 5.22K
चैनल से विवरण

📡 በቻናሉ ውስጥ 📡
❖ተወዳጅ አፖች
❖ዝንቅ አዳድስ የቴክኖሎጅ ዜናዎች
❖ሶፍትዌሮች ትሪኮች
❖የwebsite ጥቆማዎች
❖የኮምፒውተር ትምህርቶች
❖በቪዲዮ የተደገፉ የTech መረጃወችና ሌሎችንም ጉዳዮች እያነሳን የምንተዋወስበት የቴሌግራም ቻናል ነው።
📢️ ɨ⩎¢Ʀ៩♬ន៩ ƴ០⩏Ʀ 
ƙ⩎០Ɯɭ៩ᖱ❡៩
 ០⨏ Ƭ៩¢Ϧ⩎០ɭ០❡ƴ.
 𝐅𝐨𝐫 𝐚𝐧𝐲 𝐂𝐨𝐦𝐦𝐞𝐧𝐭: @BilalTechnobot

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


नवीनतम संदेश

2022-07-19 19:57:20 Member / Follower Plus
▬▭▬▭▬▭▬▭▬

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
▬▭▬▭▬▭▬▭▬

Telegram Services
Subscribers
Views
Likes

Instagram Services

Followers
Likes
Comments
igtv
Auto service(Auto Like)
Other

Youtube Services

Subscribers
Views
Likes
Watch Time

Twitter Services

Followers :
Likes
Video Views
Auto Like

Facebook Services

Followers
Likes & Comments
Views

Tiktok service

Followers
Views
Likes
Autoviews monthly

እንድሁም የሌሎችንም የሶሻል ሜዲያ Members & Followers like view .... እናሳድጋለን ▬▭▬▭▬▭▬▭▬


የተወሰኑትን ዋጋ ዝርዝር ከታች ያገኙታል።
▬▭▬▭▬
Great discount
YouTube service
▬▭▬▭▬▭▬
1k subscriber 3000 ብር
1k watch hour 1500 ብር
1k YouTube Views 350 ብር

#Instagram_1k_followers_200 ብር
Instagram 1k likes 100 ብር
Instagram 1k Views 50 ብር

Facebook page followers/like 1k 200 ብር


Tiktok 1k follower 250 ብር
Tiktok 1k view 150 ብር
Tiktok 1k like 200 ብር




#ለቴሌግራም_የቻናል_ወይም_የግሩፕ_ሜምበሮችን Add የምናደርግበት ዋጋ ዝርዝር

የ #Active_Members እና
የ #Offline_members (left የማይሉ) ዋጋ ዝርዝር

1k Telegram Members በ 150 ብር
5k Telegram Members በ600 ብር
10k Telegram Members በ1100 ብር
30k Telegram Members በ2900 ብር
50k Telegram Members በ4700 ብር
.
. ADD እናደርጋለን።

ይደውሉ 0910148077

ቴሌግራም ጀማል ላይ ያናግሩኝ።
3.3K viewsᵐᵉᵐᵇᵉʳ 𝐅𝐨𝐥𝐥𝐨𝐰𝐞𝐫 ᵖˡᵘˢ, edited  16:57
ओपन / कमेंट
2022-07-19 07:47:49 አዲስ አፕልኬሽን

https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/4638

መንዙማ በሳዳት ከማል አቡ መርየም
ከፕለይ ስቶር ይጫኑ!

ይህ የሞባይል መተግበሪያ (አፕልኬሽን) በሳዳት ከማል አቡ መርየም በመንዙማ ዙሪያ የቀረቡትን ትምህርቶች አጠቃሎ የያዘ ነው።
መተግበሪያው ያካተታቸው ትምርቶች፦

๏ መንዙማ የተሰኘውን መፅሐፍ ለአንባቢያን ምቹ እና ለአጠቃቀም ቀላል በሆነ መልኩ ከተለተለያዩ አይነት አማራጮች ጋር፣

๏መንዙማ በሚል ርዕስ በሳዳት ከማል አቡ መርየም የተሰጡ 7 ክፍል ትምህርቶች በድምፅ፣

๏ እንዲሁም መንዙማ ፓምፕሌትን አካቶ ይዟል።

አፑን ይጫኑ ለሌሎችም ያጋሩ
@HUDASOFT
-- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- --
መተግበሪያውን ከሚከተለው ሊንክ ማግኘት ይችላሉ፡ Download it from: http://play.google.com/store/apps/details?id=menzuma.hudasoft
-- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- --

  ‌ ⎙ㅤ    ⌲
ᵈᵒʷⁿˡᵒᵃᵈ      ˢʰᵃʳᵉ
3.9K views𝕄𝕖𝕞𝕓𝕖𝕣 / 𝔽𝕠𝕝𝕝𝕠𝕨𝕖𝕣 ℙ𝕝𝕦𝕤, 04:47
ओपन / कमेंट
2022-07-19 05:27:41 በዛሬው እለት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት አዲስ አመራር በመምረጡ መላውን ሙስሊም ማህበረሰብ እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን። አልሐምዱሊላህ!

አማና የተረከቡትን ተመራጮች አላህ ይረዳቸው ዘንድ እየለመን፤ የመጅሊሱን አሰራር በማዘመን ሙስሊሙን ማህበረሰብ በፍትህ የሚያገለግል ብቁ ተቋም እውን እንዲያደርጉ መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን።

t.me/nesihatv
3.8K views𝕄𝕖𝕞𝕓𝕖𝕣 / 𝔽𝕠𝕝𝕝𝕠𝕨𝕖𝕣 ℙ𝕝𝕦𝕤, 02:27
ओपन / कमेंट
2022-07-17 17:59:25 አስተውል ያአኺይ

«አሏህን ከማውሳት ከሚያርቅህ ምቾት ይልቅ፤
ወደ አላህ የሚመልስህ ችግር ይሻላል፡፡»

[ኢብኑ ተይሚ-ይ'ያህ ረሒመሁ-ል'ሏህ]
3.9K views𝕄𝕖𝕞𝕓𝕖𝕣 / 𝔽𝕠𝕝𝕝𝕠𝕨𝕖𝕣 ℙ𝕝𝕦𝕤, 14:59
ओपन / कमेंट
2022-07-16 21:54:16
በ ጉግል ፎቶስ (Google Photos) - የእድሜ ልክ፣ ገደብ የለሽ፣ የፎቶ እና የቪዲዮ ማከማቻ! ---------------------------------- በካሜራዎ ላይ አንዳንድ ወሳኝ የሆኑ አፍታዎችን ለመያዝ ሞክረዉ ዝቅተኛ ማከማቻ ስላልዎት ማንሳት አይችሉም የሚል ችግር አልገጠምዎትም? ጉግል ፎቶስ፣ ለዚህ ችግር ሁነኛ መፍትሄ የሚሆን ያልተገደበ፣ የእድሜ ልክ፣ የፎቶ እና የቪዲዮ ማከማቻ አገልግሎት…
4.4K views18:54
ओपन / कमेंट
2022-07-16 21:18:25 በ ጉግል ፎቶስ (Google Photos) - የእድሜ ልክ፣ ገደብ
የለሽ፣ የፎቶ እና የቪዲዮ ማከማቻ!
----------------------------------
በካሜራዎ ላይ አንዳንድ ወሳኝ የሆኑ አፍታዎችን ለመያዝ ሞክረዉ
ዝቅተኛ ማከማቻ ስላልዎት ማንሳት አይችሉም የሚል ችግር
አልገጠምዎትም?
ጉግል ፎቶስ፣ ለዚህ ችግር ሁነኛ መፍትሄ
የሚሆን ያልተገደበ፣ የእድሜ ልክ፣ የፎቶ እና የቪዲዮ ማከማቻ
አገልግሎት ይዞ ብቅ ብሏል፡፡
ጉግል ለፎቶ(እስከ 16 ሜጋፒክስል) እና ቪድዮ(እስከ 1080ፒ
ባለ Full HD ድረስ) ያለገደብ ለእድሜ ልክ መጫን እና
ማስቀመጥ እንደሚቻል አስታዉቋል።
የ ጉግል ፎቶስ መተግበሪያ
በ Android, iOS, Mac እና Windows ጨምሮ በሌሎቸም
ፕላትፎርሞች ይገኛል።

ለመጀመሪያ ጊዜ በስልክዎ ላይ ይህን መተግበሪያ በሚከፍቱበት
ጊዜ, ለመጠባበቂያዎቹ (backup) የሚጠቀሙበትን የጉግል
መለያዎን (account/email) ይጠይቅዎታል።
አንዴ ከተዋቀረ
እና ከተስተካከለ በኋላ ስልክዎ ከ WiFi ጋር ሲገናኝ ሁሉንም
ፎቶዎች እና ቪድዮዎች መጠባበቂያ ላይ ያስቀምጣል።

መጠባበቂያዉ ላይ አስቀምጦ ከጨረሰ በኋላ ከስልክዎት ላይ
ማጥፋት እና የስልክዎን ማከማቻ መጠን ማሳደግ ይችላሉ።

በተጨማሪም፦
ሁሉንም ፎቶዎችዎን እና ቪድዮዎችዎን ለመጠባበቂያ
በሰጣችሁት መለያዎ ሲገቡ ከማንኛውም ኮምፒተር፣ ተንቀሳቃሽ
ስልክ ላይ ወይም ብሮውሰር ( photos.google.com
በመክፈት) ማግኘት እና ማየት ይችላሉ።

ፎቶዎትን መከርከም (cut)፣ ማሽከርከር (rotate) ወይም
ቀለሙን (color setting) ማስተካከል ካስፈለገዎት መሰረታዊ
የፎቶ አርትዖት በመተግበሪያው ውስጥ ራሱ ቀርቧል።
በኮምፒተርዎ ላይ የ Mac ወይም Windows መተግበሪያን
ማውረድ እና በጉግል ፎቶስ ላይ በጠቅላላ አለኝ የሚሏቸውን
ፎቶዎች ማስቀመጥ ይችላሉ፡፡ በሚፈልጓቸው ጊዜም ከጉግል
ፎቶስ ድህረ ገጽ ( photos.google.com ) ላይ በቀላሉ
ሊያገኟቸው ይችላሉ።

ይህን ከማድረግዎ አስቀድመዉ ግን ለመለያዎ በቀላሉ ሊገመት
የማይችል አስተማማኝ የይለፍ ቃል መስጠት እንዳለብዎት
እንመክራለን፡፡
እናም ይሄንን መንገድ በመጠቀም ስለስልክዎ
ማከማቻ መጠን እና ስልክዎ ሲጠፋ አብረዉ ስለሚጠፉት
ማስታወሻ ፎቶዎች መጨነቅ ያቁሙ ይለናል።
3.5K viewsedited  18:18
ओपन / कमेंट
2022-07-15 14:29:00 ይህ፥ የቅዱስ ቁርዓንን ትርጉም የሚያገኙበት ገጽ ነው።

ከስር INSTANT VIEW የሚለውን ጠቅ በማድረግ ወደውስጥ በመግባት ሙሉውን ማግኘት ይችላሉ።

ሼር በማድረግ ለሌሎችም ያጋሩት።
2.9K views11:29
ओपन / कमेंट
2022-07-15 14:16:10 ​​​​​​በእየለቱ የምንጠቀምባቸውን አፖች
ከዚህ ስር ካሉት በተኖች ላይ በመግባት
Update የተደረጉ ስለሆነ ዳውንሎድ ማድረግ ይችላሉ።

Share በማድረግ ለሌሎችም ያጋሩ
3.2K views11:16
ओपन / कमेंट
2022-02-02 11:26:07 ቴሌግራምን hack እንዳይደረግብዎ ይፈልጋሉ?


መፍትሄውን እነሆ


ቴሌግራም ማለት እንደ ማንኛውም የ messaging application ነው ማለትም እንደ⇝whatts app,viber, imo,tango.....etc
ቴሌግራም እንደ whatsapp,viber,imo...ሁሉ በቀላሉ በ "sms-based verification process" hack ሊደረግ ይችላል


ሌሎችም hack ማድረጊያ አፕሊኬሽኖች አሉ
ማለትም desktop app
android app አሉ።
እናም በነዚህ የሀኪንግ አይነቶች አካውንታቹ ሌላ ስልክ ላይ ወይም ሌላ pc ላይ ሊኖር ይችላል


1.በመጀመሪያም ይህ መሆኑን እና አለመሆኑን ለማረጋገጥ አሁን step by step ተከታተሉኝ


Telegram⇢seting⇢privecy and security⇢active session ላይ በመግባት በእናንተ አካውንት የገባ ሰው እንዳለና እንደሌለ ማወቅ ያስችላል።
Note: እራስዎ በሌላ አፕ ከገቡም ያመጣልዎታል መርጠው መተው ነው።

ከዛም Terminate all other sessions ክሊክ በሉት።
ይህ ሚጠቅመው በሌላ ስልክ የእናንተን አካውንት የሚጠቀም ሰው ካለ remove ያደርገዋል።

2.Security ደግሞ ለማጠናከር
seting=>privecy and security=>two step verification=>set aditional pasword ከዛ የፈለጉትን password ***
ግን የ gmail አካውንት ሊኖራቹ ይገባል

ይህ ጠንካራ የሚባለው #የቴሌግራም security ነው።

የሚጠቅመው እንደፌስቡክ ሁላ በሌላ ስልክ ስንገባ password ይጠይቀናል (log in) እያልን ነው የምንገባው ማለት ነው።
ሌላ ሰው በsms የተላከውን ኮዳችሁን አግኝቶ እንኳ ቢከፍተው
ወደቴሌግራማችሁ በጭራሽ መግባት አይችልም።

ማንም ሰው ለመግባት በኢሜል የሰጣችሁት ኮድ ማወቅ ስለማይችል በጭራሽ መግባት አይችልም፥፥

የፃፋችሁትን password እንዳትረሱት::

ከወደዱት ሼር


ያስታውሱ


ያለ ኢሜል two step verification Active ማድረግ አደጋ አለው።

ምክንያቱም ምናልባት ፓስወርድ ቢረሳና forgot password ሲደረግ አካውንትዎ ጠቅላላ ይደለታል። ልክ እንደ አድስ ነው የሚከፈተው።

ስለዚህ recovery email መርሳት የለብዎትም።

1.2K viewsedited  08:26
ओपन / कमेंट