Get Mystery Box with random crypto!

ቴሌግራምን hack እንዳይደረግብዎ ይፈልጋሉ? መፍትሄውን እነሆ ቴሌግራም ማለት እንደ | 𝐁𝐢𝐥𝐚𝐥 𝐓𝐞𝐜𝐡

ቴሌግራምን hack እንዳይደረግብዎ ይፈልጋሉ?


መፍትሄውን እነሆ


ቴሌግራም ማለት እንደ ማንኛውም የ messaging application ነው ማለትም እንደ⇝whatts app,viber, imo,tango.....etc
ቴሌግራም እንደ whatsapp,viber,imo...ሁሉ በቀላሉ በ "sms-based verification process" hack ሊደረግ ይችላል


ሌሎችም hack ማድረጊያ አፕሊኬሽኖች አሉ
ማለትም desktop app
android app አሉ።
እናም በነዚህ የሀኪንግ አይነቶች አካውንታቹ ሌላ ስልክ ላይ ወይም ሌላ pc ላይ ሊኖር ይችላል


1.በመጀመሪያም ይህ መሆኑን እና አለመሆኑን ለማረጋገጥ አሁን step by step ተከታተሉኝ


Telegram⇢seting⇢privecy and security⇢active session ላይ በመግባት በእናንተ አካውንት የገባ ሰው እንዳለና እንደሌለ ማወቅ ያስችላል።
Note: እራስዎ በሌላ አፕ ከገቡም ያመጣልዎታል መርጠው መተው ነው።

ከዛም Terminate all other sessions ክሊክ በሉት።
ይህ ሚጠቅመው በሌላ ስልክ የእናንተን አካውንት የሚጠቀም ሰው ካለ remove ያደርገዋል።

2.Security ደግሞ ለማጠናከር
seting=>privecy and security=>two step verification=>set aditional pasword ከዛ የፈለጉትን password ***
ግን የ gmail አካውንት ሊኖራቹ ይገባል

ይህ ጠንካራ የሚባለው #የቴሌግራም security ነው።

የሚጠቅመው እንደፌስቡክ ሁላ በሌላ ስልክ ስንገባ password ይጠይቀናል (log in) እያልን ነው የምንገባው ማለት ነው።
ሌላ ሰው በsms የተላከውን ኮዳችሁን አግኝቶ እንኳ ቢከፍተው
ወደቴሌግራማችሁ በጭራሽ መግባት አይችልም።

ማንም ሰው ለመግባት በኢሜል የሰጣችሁት ኮድ ማወቅ ስለማይችል በጭራሽ መግባት አይችልም፥፥

የፃፋችሁትን password እንዳትረሱት::

ከወደዱት ሼር


ያስታውሱ


ያለ ኢሜል two step verification Active ማድረግ አደጋ አለው።

ምክንያቱም ምናልባት ፓስወርድ ቢረሳና forgot password ሲደረግ አካውንትዎ ጠቅላላ ይደለታል። ልክ እንደ አድስ ነው የሚከፈተው።

ስለዚህ recovery email መርሳት የለብዎትም።