Get Mystery Box with random crypto!

በዛሬው እለት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት አዲስ አመራር በመምረጡ መላውን ሙስሊም | 𝐁𝐢𝐥𝐚𝐥 𝐓𝐞𝐜𝐡

በዛሬው እለት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት አዲስ አመራር በመምረጡ መላውን ሙስሊም ማህበረሰብ እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን። አልሐምዱሊላህ!

አማና የተረከቡትን ተመራጮች አላህ ይረዳቸው ዘንድ እየለመን፤ የመጅሊሱን አሰራር በማዘመን ሙስሊሙን ማህበረሰብ በፍትህ የሚያገለግል ብቁ ተቋም እውን እንዲያደርጉ መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን።

t.me/nesihatv