Get Mystery Box with random crypto!

በሰሜን ሸዋ ዞን የግሼ ወረዳ ፍትሕ ጽ/ቤትበቀን 07/06/15 በወረዳዉ ለሚገኙ11 ማህበራዊ ፍርድ | የአብክመ ፍትሕ ቢሮ ANRS JUSTICE BUREAU

በሰሜን ሸዋ ዞን የግሼ ወረዳ ፍትሕ ጽ/ቤትበቀን 07/06/15 በወረዳዉ ለሚገኙ11 ማህበራዊ ፍርድ ቤቶች የአ/ብ/መ/ማህ/ፍቤቶች አዋጅ ቁጥር 246/09 ላይ ማንዋል በማዘጋጀት ማንዋሉን ኮፒ በማድረግ ለሁሉም ቀበሌዎች፡ ስልጠና ተሰጥቷል።