Get Mystery Box with random crypto!

ዮ ኤስ ኤ አይ ዲ ፍትሕ ተግባራት በኢትዮጵያ የገንዘብ ድጋፍ ከአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ጋር በመተባ | የአብክመ ፍትሕ ቢሮ ANRS JUSTICE BUREAU

ዮ ኤስ ኤ አይ ዲ ፍትሕ ተግባራት በኢትዮጵያ የገንዘብ ድጋፍ ከአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ጋር በመተባበር በ"ፍትሕ" የቴሌቪዥን ኘሮግራማችን የውክልና ሕግን በተመለከተ የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የክልል ዐቃቤ ሕግ የሆኑት አቶ ዘላለም ከፋለ እና ወ/ሮ ናርዶስ ጥላሁን በአሚኮ ቴሌቪዥን ቀርበው የሰጡት ማብራሪያ መሉውን ኘሮግራም ያዳምጡ።