Get Mystery Box with random crypto!

በምስራቅ ጎጃም ዞን ከሚገኙ 25 ወረዳዎች የሚገኙ የወሳኝ ኩነቶች ባለሙያዎች፣ የአስተዳደር ጽ/ቤት | የአብክመ ፍትሕ ቢሮ ANRS JUSTICE BUREAU

በምስራቅ ጎጃም ዞን ከሚገኙ 25 ወረዳዎች የሚገኙ የወሳኝ ኩነቶች ባለሙያዎች፣ የአስተዳደር ጽ/ቤት ኃላፊዎች፣ የፍትሕ ጽ/ቤት ኃላፊዎች፣ የጤና ኃላፊዎች በተገኙበት በወሳኝ ኩነቶች ስራዎቻችንና በሕግ የበላይነት ማስከበር ላይ የአንድ ቀን ስልጠና መስጠት ተችሏል።የስልጠና ወጪዎችን ጤና መምሪያ እንዲሸፍን በማድረግ የተሻለ ግንዛቤ ማስጨበጥ ተችሏል።