Get Mystery Box with random crypto!

ዮ ኤስ ኤ አይ ዲ ፍትሕ ተግባራት በኢትዮጵያ የገንዘብ ድጋፍ ከአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ጋር በመተባ | የአብክመ ፍትሕ ቢሮ ANRS JUSTICE BUREAU

ዮ ኤስ ኤ አይ ዲ ፍትሕ ተግባራት በኢትዮጵያ የገንዘብ ድጋፍ ከአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ጋር በመተባበር በ"ፍትሕ" የሬዲዮ ኘሮግራማችን የኢንቨስትመንት አዋጁ ለባለሃብቶች የሚሰጠው ጥበቃና ከለላ ምን ይመስላል? የባለሃብቶች መብትና ግዴታዎች ምን ምን ናቸው? በሚል ጉዳይ ሕጉ ምን ይላል በሚል የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የክልል ዐቃቤ ሕግ የሆኑት አቶ ዳኝነት ይግዛው በአማራ ሬዲዮ እና በኤፍኤም ጣቢያዎች ቀርበው የሰጡት ማብራሪያ ሙሉውን ይከታተሉ?