Get Mystery Box with random crypto!

የሕይወት መድን ውል በኢትዮጵያ በዚህ ዘመናዊ ዓለም መድን ወይም የመድን አሰራር ትልቅ ቦታ ሊሰጠ | የአብክመ ፍትሕ ቢሮ ANRS JUSTICE BUREAU

የሕይወት መድን ውል በኢትዮጵያ
በዚህ ዘመናዊ ዓለም መድን ወይም የመድን አሰራር ትልቅ ቦታ ሊሰጠው የሚገባ ጉዳይ ነው፡፡ ለዚህ ደግሞ ዋናው ምክንያት የሚሆነው መድን ሊደርስ የሚችለውን አደጋ በመጋራትና ወደ ራሱ በማስተላለፍ በአደጋ የሚደርስ ጉዳት ስጋትን ስለሚቀንስ ነው፡፡