Get Mystery Box with random crypto!

የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ከዮንሴፍና ከሚመለከታቸው ባለ ድርሻ አካላት ጋር በመተባበር በአማራ ብሔራ | የአብክመ ፍትሕ ቢሮ ANRS JUSTICE BUREAU

የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ከዮንሴፍና ከሚመለከታቸው ባለ ድርሻ አካላት ጋር በመተባበር በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ውስጥ በሚገኙ ሴቶችና ህፃናት ላይ የሚፈፀም የኃይል ጥቃትን ለመከላከልና ለመስጠት በተቋቋመ የአንድ የአንድ ማዕከል ኘሮቶኮል፣የፓሊስ ጣቢያ እና ማረሚያ ቤት ጉብኝት ማንዋል በሚመለከት ጉዳዮ ከሚመለከታቸው ባለ ድርሻ አካላት ግንዛቤ ለማስጨበጥ ዛሬ መጋቢት 22 ቀን 2015ዓ.ም የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው።