Get Mystery Box with random crypto!

የባንጃ ወረዳ ፍትህ ጽ/ቤት ጎጂ ልማዳዊ ድርጊት በመከላከልና ተፈፅሞ ሲገኝ ምላሽ በመስጠት ረገድ | የአብክመ ፍትሕ ቢሮ ANRS JUSTICE BUREAU

የባንጃ ወረዳ ፍትህ ጽ/ቤት ጎጂ ልማዳዊ ድርጊት በመከላከልና ተፈፅሞ ሲገኝ ምላሽ በመስጠት ረገድ ላደረገው ከፍተኛ አሰተዋፆኦ PLAN INTERNATIONAL ከተባለ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት የምስገና ምስክር ወረቀት እና ከፍተኛ ሽልማት ተበርክቶልናል::