Get Mystery Box with random crypto!

የአዊ ብሔ/አስ/ዞን ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኮሚቴው ተከፋፍሎ ድጋፍ ክትትል ያረገላቸው ወረዳዎች የመ | የአብክመ ፍትሕ ቢሮ ANRS JUSTICE BUREAU

የአዊ ብሔ/አስ/ዞን ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኮሚቴው ተከፋፍሎ ድጋፍ ክትትል ያረገላቸው ወረዳዎች የመጣውን ለውጥ እና የጥር ወር ምዝገባ አፈጻጸጸም በቀን 12/07/15 የገመገመ ሲሆን ቀጣይ በትኩረት መፈጸም የሚገባቸው ጉዳዩች ላይ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ውይይቱ ተጠናቋል ፡፡