Get Mystery Box with random crypto!

የአብክመ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የተወጣጡ ባለሙያዎች በቼክ ሊስት የተደገፈ ድጋፍና ክትትል ዛሬ መ | የአብክመ ፍትሕ ቢሮ ANRS JUSTICE BUREAU

የአብክመ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የተወጣጡ ባለሙያዎች በቼክ ሊስት የተደገፈ ድጋፍና ክትትል ዛሬ መጋቢት 11 ቀን 2015ዓ.ም በአብክመ ፍትሕ ቢሮ ላይ አካሄዱ። ከቢሮው ማኔጅመንት አባላት ጋር አጠቃላይ ውይይት አድርገዋል።