Get Mystery Box with random crypto!

የሰብአዊ መብት ቡድን በትግል ፋሬ ት/ቤት በቀን 5/07/2015 በሰብአዊ መብት ምንነትና ባህሪያት | የአብክመ ፍትሕ ቢሮ ANRS JUSTICE BUREAU

የሰብአዊ መብት ቡድን በትግል ፋሬ ት/ቤት በቀን 5/07/2015 በሰብአዊ መብት ምንነትና ባህሪያት እንዲሁም ስለወንጀል ምንነትና ስለወንጀል ተጠያቂነት በሰፊው ለተማሪዎችና ለመምህራን የንቃተ ትምህርት ተሰጥቷል