Get Mystery Box with random crypto!

የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ፍትህ ጽ/ቤት ከአጋር አካላት ጋር በጋራ በመሆን የበጀት ድጋፍ ከወርልድ ቪዥ | የአብክመ ፍትሕ ቢሮ ANRS JUSTICE BUREAU

የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ፍትህ ጽ/ቤት ከአጋር አካላት ጋር በጋራ በመሆን የበጀት ድጋፍ ከወርልድ ቪዥን በመጠየቅና በማስፈቀድ ለ44 የቀበሌ ስራ አስኪያጅ ለሃይማኖት አባቶች ለወረዳው ወሳኝ ኩነት ኮሚቴና ለ1 ቀበሌ ጤና ኤክስቴንሽን በድምሩ ለ54 ተሳታፊዎች ከ06/07/2015 ዓ/ም እስከ 07/07/2015 ዓ/ም ድረስ ለ2 ቀን ያህል በ4ቱም ከወሳኝ ኩነት ምዝገባና ሰርፍ ትኬት አሰጣጥ ጋር በተያያዘ ስልጠና እና ስልጠናዊ ግምገማ በማድረግ በቀጣይ አሁን ካለንበት ዝቅተኛ አፈፃፀም መውጣትና የተሻለ አፈፃፀም ማስመዝገብ እንደሚገባን ከተሳፊዎች ጋር መግባባት ላይ ተደርሷል::