Get Mystery Box with random crypto!

የጃማ ወረዳ ፍትሕ ጽ/ቤት ዐቃቢዐነ ሕግ የሆኑት አቶ ነብዩ ጊዮንና ወ/ሮ ራሄል ዘመድኩን በወረዳው | የአብክመ ፍትሕ ቢሮ ANRS JUSTICE BUREAU

የጃማ ወረዳ ፍትሕ ጽ/ቤት ዐቃቢዐነ ሕግ የሆኑት አቶ ነብዩ ጊዮንና ወ/ሮ ራሄል ዘመድኩን በወረዳው ቀበሌ 017 እና 06 ቀበሌዎች በሕገ ወጥ የመሬት ወረራ፣ በህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር፣ የጦር መሳሪያ አስተዳደርና ቁጥጥር፣ ያለ እድሜ ጋብቻ፣ አስገድዶ መድፈር፣ ጠለፋ፣ ስርቆት፣ ድብደባ፣ የሰዎች ግድያ፣ ሀሰተኛ ምስክር ዙሪያ የካቲት 21 እና 22 ቀን 2015 ዓ.ም የንቃተ ሕግ ትምህርት ለቀበሌ የማህበረሰብ ክፍሎች ሰጥተዋል።