Get Mystery Box with random crypto!

የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የዐቃቤያነ ሕግ አስተዳደር ጉባኤ የካቲት 14 ቀን 2015ዓ.ም ባካሄደው | የአብክመ ፍትሕ ቢሮ ANRS JUSTICE BUREAU

የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የዐቃቤያነ ሕግ አስተዳደር ጉባኤ የካቲት 14 ቀን 2015ዓ.ም ባካሄደው ጉባኤ መመሪያ ቁጥር 21/2015 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፍትሕ ቢሮ የተሻሻለው የዐቃቤያነ ሕግ የደረጃ እድገት አሰጣጥ መመሪያ ቀርቦለት ከተወያየ በኋላ የተሰጡ አስተያየቶችን በማካተት መመሪያው እንዲፀድቅ ወስኗል። ጉባኤው ውይይቱን ዛሬ የካቲት 15 ቀን 2015ዓ.ም የሚቀጥል ሲሆን የተለያዮ ጉዳዮችን መርምሮ ውሳኔዎችን ያስተላልፋል ተብሎ ይጠበቃል።