በሰሜን ሸዋ ዞን ሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ፍትሕ ጽ/ቤት በ "UNDP" በጀት በሴቶችና ህፃናት ላይ የሚፈፀመው የኃይል ጥቃት ወንጀሎችን ለመከላከልና እና ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል ስልጠና ለሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ተሰጥቷል። 152 viewsAlemshet, edited 02:30