የምዕራብ ጎጃም ዞን ፍትህ መምሪያ የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ክፍል ከዞኑ ፖሊስ መምሪያ የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ክፍል ጋር በመተባበር በፍኖተ ሠላም ከተማ አስተዳደር በተመረጡ የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ላይ ጥቆማ እንዲሠጥ ጥሪውን አቅርቧል። 48 viewsAlemshet, edited 19:32