ጠበቆችን ላይ የሚታዮ የሥነ-ምግባር ጉድለቶች በማስተካከል ኀብረተሰቡን የፍትሕ ተጠቃሚ ለማድረግና የፍትሕ ስርዓቱ ከብልሹ አሰራር የፀዳ ለማድረግ እንደሚሰራ የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ አስታወቀ።ዝርዝሩን ከአሚኮ የቴሌቪዥን ዜና ይከታተሉ። 280 viewsAlemshet, edited 15:03