Get Mystery Box with random crypto!

Tech Habesha

टेलीग्राम चैनल का लोगो techhabesha1 — Tech Habesha T
चैनल से विषय:
Hamsterkombat
टेलीग्राम चैनल का लोगो techhabesha1 — Tech Habesha
चैनल से विषय:
Hamsterkombat
चैनल का पता: @techhabesha1
श्रेणियाँ: शिक्षा
भाषा: हिंदी
ग्राहकों: 33.39K
चैनल से विवरण

Contact the Admin ➡️ @learnhab
( 0966941783 )
Welcome to the official Telegram Channel of Tech Habesha.
In This Channel you will Learn about Crypto, Forex, Make money online and Tech in General.

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


नवीनतम संदेश 7

2023-01-26 20:04:32 የ 12ኛ ክፍል ውጤት ዛሬ 5፡30 ይለቀቃል ።

Registration Number ለረሳችሁም፣ ላልረሳችሁም በስልካችሁ እንዴት እንደምታዩ አጭር ቪዲዮ ሰርቼላችኋለሁ


https://vm.tiktok.com/ZMY8HKSDx/
https://vm.tiktok.com/ZMY8HKSDx/
7.3K viewsedited  17:04
ओपन / कमेंट
2023-01-26 19:46:56 https://vm.tiktok.com/ZMY8H5kex/
7.0K views16:46
ओपन / कमेंट
2023-01-26 19:46:42 የ 12ኛ ክፍል ውጤት ዛሬ 5፡30 ይለቀቃል ።

Registration Number ለረሳችሁም፣ ላልረሳችሁም በስልካችሁ እንዴት እንደምታዩ አጭር ቪዲዮ ሰርቼላችኋለሁ
6.4K viewsedited  16:46
ओपन / कमेंट
2023-01-26 18:54:59
#Update

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤትን ተማሪዎች ከዛሬ ለሊት ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ ተገልጿል።

ተፈታኞች ከዛሬ ጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም #ከሌሊቱ 5፡30 ጀምሮ ፡-

• በዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ወይም
• በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ በመላክ ወይም
• በቴሌግራም ላይ https://t.me/eaesbot
ማየት የሚችሉ መሆኑን ተገልጿል።

ማሳሰቢያ፡-

• ማንኛውም ቅሬታ ያላቸው ተፈታኞች በአካል መምጣት ሳያስፈልግ እስከ ጥር 26/2015 ዓ.ም ድረስ በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ላይ Compliant የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ማቅረብ ይችላሉ ተብሏል።

• ተማሪዎች ፤ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አድራሻ ላይ ብቻ እንዲጠቀሙ #ከተመሳሳይ እና #የተዛባ_መረጃ ለማሰራጫት ከሚሞክሩ አካላት እራሳቸውን እንዲጠብቁ መልዕክት ተላልፏል።

ምንጭ ፦ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

@tikvahethiopia
5.8K views15:54
ओपन / कमेंट
2023-01-26 13:19:04
ከ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ጋር በተያያዘ ምን አዲስ ነገር አለ ?

እጅግ በጣም በርካታ ወላጆች እና ተማሪዎች " የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ጉዳይ ከምን ደረሰ ? ይፋ የሚደረግበት ቀን ታውቋል ወይ ? " የሚሉ ጥያቄዎችን ካለፈው ሰኞ / ጥር 15 ጀምሮ በቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መልዕክት መቀበያ @OfficialTikvahethiopiaBot ላይ እያስቀመጡ ይገኛሉ።

የተቀመጡት የወላጆች እና ተማሪዎች ጥያቄ ብዙ መሆናቸውን ተከትሎ እና ተማሪዎችም ያለመደበኛ ትምህርት እያሳለፉ ያሉት ቀናት እጨመረ በመሆኑ ከትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ለማግኘት ጥረት አድርገናል።

ባለፈው ሳምንት ላይ የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራር " የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መቼ ይፋ ይደረጋል ? " ብለን ጠይቀናቸው ፤ ከጥር 15 ጀምሮ ባሉት ቀናት የሚል ምላሽ ሰጥተውን ነበር።

ዛሬ ይህንኑ ጥያቄ በድጋሚ ለትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራር አቅርበን ውጤት ይፋ ማድረጊያ ቀኑ  " ከነገ እንደማያልፍ " በዚገይ ደግሞ እስከ ቅዳሜ ሊሆን እንደሚችል ጠቁመውናል።

ለመጀመሪያ ጊዜ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የተሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከ930 ሺ በላይ ተማሪዎች መውሰዳቸው መገለፁ የሚዘነጋ አይደለም።

@tikvahethiopia
6.2K views10:19
ओपन / कमेंट
2023-01-25 16:58:09
የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት የሚያዩበት Website።

በዚህ አመት የተማሪዎች ብዛት በእጥፍ ስለጨመረ የWebsite አማራጮችን ወደ ስድስት አሳድገዋል።

የተማሪዎች ውጤት ወደ System እያገባ መሆኑን እና የተማሪዎች ቁጥር ብዛት ስላለው ለመዘግየት አንዱ ምክንያት መሆኑን ተጠቅሟል።

አሁንም ውጤት መቼ ይፋ እንደሚሆን ማወቅ አልቻልንም።

ውጤት እንደወጣ ውጤታቹን የሚታዩበት websites እነዚህ ናቸው።

1. eaes.edu.et
2. eaes.gov.et
3. eaes.et
4. result.neaea.gov.et
5. Telegram @EAESbot
6. SMS 8046


https://t.me/techhabesha1
https://t.me/techhabesha1
9.5K views13:58
ओपन / कमेंट
2023-01-01 08:22:30
Happy New Year to All of You I wish you 2023 to be One of the Successful Year of ur Life.
13.4K viewsedited  05:22
ओपन / कमेंट
2022-12-18 21:18:03
#አርጀንቲና

አርጀርቲና የFIFA የዓለም ሀገራት ዋንጫን አነሳች።

የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን የ2018 ዓለም ዋንጫ አሸናፊዎቹን ፈረንሳይን በመለያ ምት በመርታት ሻምፒዮን ሆነዋል።

ሊዮኔል ሜሲ በእግር ኳስ ህይወቱ የመጀመሪያ የዓለም ዋንጫውን ማሸነፍ ችሏል።

Credit : https://t.me/tikvahethsport
16.8K views18:18
ओपन / कमेंट