Get Mystery Box with random crypto!

• ልጅ ዮናታን ሙሴ /ኪያ ይባላል ገና በልጅ እድሜው ነበር , ሚስኪን ደሀ እናቱን ለመርዳት በ | EVERYTHING IN ONE

• ልጅ ዮናታን ሙሴ /ኪያ ይባላል ገና በልጅ እድሜው ነበር , ሚስኪን ደሀ እናቱን ለመርዳት በዲሽ ስራ ተሰማርቶ ሲያግዛት የነበረው ! ዛሬ ላይ ግን ይሄ ገና የ 18 አመት ህፃን አልቻለም ! የነበረበት የስኳር ህመም ተባብሶ ሁለቱ ኩላሊቶቹ Fail አስደርገውበታል ! ይባሱን ብሎም ሁለቱ አይኖቹን እየጋረደበት ጭምር ለኩላሊት እጥበት እንኳን ብር አጥቶ በጣም በስቃይ ላይ ይገኛል !

• ወዳጄ ምትጠቀመው Telegram ' youtube ' Tiktok ' facebook ይሄን መረጃ ለማድረስ /SHARE ለማድረግ ለመረዳዳት እንኳን ካልሆነ ብተወው ነው ሚሻልህ

• በቻልነው እንረዳዳ ! ለመልካምነት ሰአት አይመረጥም ! ላንተ ትንሽ ምትለው ለሌላው የህይወት ዋጋ አለው ! እባካችሁን ለመልካምነት 1 ጊዜ እንኳን አናመንታ !

• የቻልነውን እናድርግ የሀገሬ ልጆች " ሀዘኔታ ብቻውን አያድነውም !

1000114377388 - ገነት ሀይሉ የእናቱ Bank Ac ነው !
0941561516 - የእናቱ ስልክ ነው