Get Mystery Box with random crypto!

Mt kitchen

टेलीग्राम चैनल का लोगो mtkitchen — Mt kitchen M
टेलीग्राम चैनल का लोगो mtkitchen — Mt kitchen
चैनल का पता: @mtkitchen
श्रेणियाँ: बिक्री
भाषा: हिंदी
ग्राहकों: 6.92K
चैनल से विवरण

@mt kitchen

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


नवीनतम संदेश 3

2021-11-30 15:33:18
SINBO CREPE MAKER
ለሆምሌት
ለቂጣ
አነስ ላለ ፒዛ
ለእንቁላል እና ለልዩ ልዮ ምግቦች ከዞዊ ኪችን
1700 ብር ብቻ ካሉበት እንልክልዎታለን ።

0911400355

0900777924

ቪዲዬውን ይመልከቱ
6.7K viewsm, 12:33
ओपन / कमेंट
2021-10-29 10:30:34
MINI Foldable washing machine (ተጣጣፊ ትንሹ የልብስ ማጠቢያ ማሽን)
በጣም በቀላሉ የሚገለገሉበት ለአያያዝ ምቹ ዘመናዊ የልብስ ማጠብያ
ተንቀሳቃሽ ቦታ የማይዝ በኤሌትሪክ የሚሠራ
ከቦታ ቦታ ተነንቀሳቃሽ የሆነ
ለላጤ፣ ለኮንዶሚኒየም፣ ህፃን ልጅ ላለቤት ቤት
ለልጆች ልብስ፣ ለቲሸርት ሸሚዝ ፣ ካልሲ፣ፓንት ሌሎች ቀላል እጥበቶች ሚሆን
ሚተጣጠፍ ሚዘረጋጋ ዘመናዊ ማጠቢያ በ3500ብር ይዘን መተናል
ያሉበት ያለተጨማሪ ክፍያ እንልክሎታለን
0911400355
0900777924
7.5K viewsm, 07:30
ओपन / कमेंट
2021-10-26 08:32:43
SANFORD 9 Liter Digital Pressure Cooker
12 ዓይነት Cooking Function ያለው
ለቺክን Chicken
ለሩዝ Rice
ለስጋ Meat
ለአትክልት vegetables
ለገንፎ Porridge
ለቺዝ Cheese
ለሾርባ Soup
ኬክ Cake
# እንዲሁም የራሱ ሰዓት መቆጣጠሪያ ያለውና ከታች እያበሰሉ ከላይም በስቲም ማብሰያ ያለው ዘመናዊ ማሽን ከዞዊ ኪችን
# 8500 ብር ብቻ!
ካሉበት እእንልክልዎታለን ።
ጥራት መለያችን ነው

0911400355

0900777924
7.1K viewsm, edited  05:32
ओपन / कमेंट
2021-10-23 09:43:44
#ባለ ሶስት ተካፋች የልብስ ቁም ሳጥን
ቀለል ያለ
ከቦታ ወደ ቦታ ለማንቀሳቀስ የማያስቸግር ተሰካኪዎቹ ብረት የሆኑ
ቁመት 175ሳ.ሜ
የጎን ስፋት 130ሳ.ሜ
ወደ ዉሰጥ 45 ሳ.ሜ
ልብሱ ሸራ ሲሆን
በሩ በ ዚፕ የሚዘጋ
ፍሬሙ የብረት ቱቦዎች ሲሆኑ መገጣጠሚያው ካርቦኔትድ የሆነ ጠንካራ ፕላስቲክ ነው መደቡ ሸራ ፕላስቲክ የሆነ በብር#2700 ብቻ
ካሉበት እንልክልዎታለን ።

0911400355

0900777924
7.3K viewsm, 06:43
ओपन / कमेंट
2021-10-22 08:26:35
Silver Crust
Crepe/Pizza Arabic Bread Maker
የዳቦ
ቶርቲላ
ማናኪሽ
ኩብዝ
የፒዛና
የኬክ
ፓንኬክ መጋገሪያ እንዲሁም የተለያዩ ምግቦች የሚጋግር ዘመናዊ ዕቃ ይዘን መጥተናል።
3500 ብር
ብር ብቻ ካሉበት እንልክልዎታለን ።

0911400355

0900777924
6.9K viewsm, edited  05:26
ओपन / कमेंट
2021-10-08 08:41:45
Saachi mixer ሳቺ የእንቁላል እና ሊጥ መምቻ
ፍጥነት እና ጥራት ያለው እቃ
ለሊጥ እና እንቁላል የሚሆኑ ሁለት አይነት መምቻዎች የያዘ ለአጠቃቀም በጣም ምቹ
ፍጥነት መቆጣጠሪያ ያለው በ1400 ብር
ብቻ ያሉበት ያለተጨማሪ ክፍያ እንልክሎታለን
0911400355
0900777924
8.1K viewsm, 05:41
ओपन / कमेंट
2021-10-05 09:18:11 ADVANCE HAND Mixer
-የእንቁላል ፣የሊጥና የክሬም መምቻ
-ባለ አምስት ፍጥነት ያለው 350 ዋት ፣2ሊ የሚይዝ
- መቀበያው በማይከው ወይንም በብረት በመረጡት ይዘዙን 2200ብር ካሉበት ያለ ተጨማሪ ክፍያ እንልክሎታለን

0911400355
0900777924
8.1K viewsm, edited  06:18
ओपन / कमेंट
2021-10-05 09:18:07
7.6K viewsm, 06:18
ओपन / कमेंट
2021-10-05 09:13:46 የልብስ መስፊያ ማሽን።
የራሱ ጠረንጴዛ/Table ያለው መሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል !
Latest New Design Model
አነስተኛ ለቤት ውስጥ አገልግሎት የሚውል የልብስ ስፌት ማሽን
በኤሌክትሪክ ሀይል እሚሰራ
LED አምፖል የተገጠመለት
ለሁሉም የጨርቅ አይነት የሚስማማ
ቦታ ማይፈጅ ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስ የሚመች
የራሱ ጥራቱን የጠበቀ እንዝርት እና መርፌ ያለው
መርገጫ (ፔዳል ያለው)
ከጀማሪ እስከ ሞያተኛ ሚያገለግል ጠንካራ እና አስተማማኝ
ዋጋ2500 ብቻ
0911400355
0900777924
7.4K viewsm, edited  06:13
ओपन / कमेंट
2021-10-05 09:10:01
7.0K viewsm, 06:10
ओपन / कमेंट