Get Mystery Box with random crypto!

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፍትሕ ቢሮ አመራሮች፣ዐቃቤያነ ሕግ፣የአስተዳደር ሠራተኞች በአማራ | የአብክመ ፍትሕ ቢሮ ANRS JUSTICE BUREAU

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፍትሕ ቢሮ አመራሮች፣ዐቃቤያነ ሕግ፣የአስተዳደር ሠራተኞች በአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ በነበሩት በአቶ ግርማ የሺጥላ ህልፈተ ህይወት - ሞት የተሰማዉን ጥልቅ ሀዘን ይገልጻል፡፡
ለቤተሰቦቻቸዉ፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸዉና ለሥራ ባልደረቦቻቸዉ መጽናናትን እንዲሰጥልን እንመኛለን፡፡
የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ