Get Mystery Box with random crypto!

ለመላ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ | የአብክመ ፍትሕ ቢሮ ANRS JUSTICE BUREAU

ለመላ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔዉ በሰላም አደረሳችሁ።
በዓሉ የሠላም፣የፍቅር፣የጤና እና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ መልካም ምኞቱን ይገልፃል።
መልካም በዓል!