Get Mystery Box with random crypto!

የአብክመ ፍትሕ ቢሮ በዮንሴፍ በጀትና ቴክኒክ ድጋፍ በኦን ላይን አማካኝነት በሴቶችና ሕፃናት የሚፈ | የአብክመ ፍትሕ ቢሮ ANRS JUSTICE BUREAU

የአብክመ ፍትሕ ቢሮ በዮንሴፍ በጀትና ቴክኒክ ድጋፍ በኦን ላይን አማካኝነት በሴቶችና ሕፃናት የሚፈፀሙ የኃይል ጥቃት ወንጀሎች በተደራጀ አግባብ ለመከላከልና ምላሽ ለማሰጠት ከባህርዳርና ከጎንደር ከተማ ለተወጣጡ ባለድርሻ አካላት ከመጋቢት 14-16/2015ዓ.ም ለሶስት ቀናት በደብረታቦር ከተማ ስልጠና ተሰጠ።