በደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ከተማ በመምህር አካለ ወልዲ 2ኛ ደርጃ ትምህርት ቤት በ08/06/2015 ዓ ም ከጠዎቱ 1:30ጀምሮ እስከ2:10 ለ40ደቂቃ ለተማርዎች ለመምህራኖች የንቃተ ህግ ትምህርት ተሰጥቷል። 376 viewsAlemshet Miheretie, edited 05:54