Get Mystery Box with random crypto!

የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ፍትሕ መምሪያ የ2015 ዓ.ም የ6ወር የስራ አፈፃፀም ግምገማ በስሩ ካሉ | የአብክመ ፍትሕ ቢሮ ANRS JUSTICE BUREAU

የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ፍትሕ መምሪያ የ2015 ዓ.ም የ6ወር የስራ አፈፃፀም ግምገማ በስሩ ካሉ ወረዳዎች እና ከአጋር አካላት ከፖሊስ ፣ከማረሚያ ቤት፣ከሕግ ቋሚ ኮሚቴ ፣ከሴቶችና ህፃናት ማህበራዊ ጉዳይ መምሪያ፣ከወሳኝ ኩነት ቡድንና አጋር አካላት ጋር በቀን 8/6/2015 ዓም ገመገመ።