Get Mystery Box with random crypto!

በምዕራብ ጎጃም ዞን የጃቢጠህናን ወረዳ አስተዳደር ጵ/ቤት በመተባበር በ41 ቀበሌዎች ለሚገሰሩ ለስ | የአብክመ ፍትሕ ቢሮ ANRS JUSTICE BUREAU

በምዕራብ ጎጃም ዞን የጃቢጠህናን ወረዳ አስተዳደር ጵ/ቤት በመተባበር በ41 ቀበሌዎች ለሚገሰሩ ለስራ እስኪያጆች ፣ ለጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች እና ለቀበሌ አስተዳዳሪዎች 19/09/2014 ዓ፡ም ወሳኝ ኩነትን አስመልክቶ ግንዛቤ ፈጠራና፣ግምገማ እና የቀጣይ አቅጣጫ ላይ ትኩረት አድርጎ መስራት እንደሚገባ መግባባት ተችሏል።የተሻለ ለሰሩ የ3 ቀበሌ ስራ አስኪያጆች የማበረታቻ ሽልማት ተሰጥቷል ።